እሷን ብቻ አለ ልቤ እሷን ብቻ
ሆና ተፈጥራ የሌላት አቻ
እሷን ብቻ አለ ልቤ እሷን ብቻ
ውበቷ ልዩ ቁመና መልኳ
ሁሉን አሟልቶ ሰቷት በልኳ
ልቤ በፍቅር መርጦ ወዷል
እሷ ብቻ ናት የኔ ይላታል
ከደም ግባቷ ነው ከውበቷ
ሲፈጥራት እሱ ውብናት ልጅቷ
በፍቅር ልቤየተረታላት
እሷ ናት እሷ የኔ የምላት
እሷን ብቻ አለ ልቤ እሷን ብቻ
ሆና ተፈጥራ የሌላት አቻ
እሷን ብቻ አለ ልቤ እሷን ብቻ
ውበቷ ልዩ ቁመና መልኳ
ሁሉን አሟልቶ ሰቷት በልኳ
ልቤ በፍቅር መርጦ ወዷል
እሷ ብቻ ናት የኔ ይላታል
ከደም ግባቷ ነው ከውበቷ
ሲፈጥራት እሱ ውብናት ልጅቷ
በፍቅር ልቤየተረታላት
እሷ ናት እሷ የኔ የምላት