ናሆም ነኝ ከየቡ
ስለኔ አታስቡ
መጣለሁ አርሂቡ
ቡ
ቡ
ቡ
ስ
ስ
እኔኮ ነኝ ጭስ
አላወራም ሳክስ
ከኛቁኝ በቦክስ
ስ
ስ
ስእ
ሄይ!
ከኛ ጀማ ማነው ፈሪ
ታዲያ ለምን ይለብሳል ሱሪ
ከሆነ ፈሪ
ፈሪ ×2
ፈሪ
ኦህህህ ኦሆይ
ላይ
ላይላይላይ
እኔ አለኝ ብዙ ጀማ
ማንንም አንሰማ
ብዙ ነን እኛማ
ለፅብ ከመጣህማ
እወቀው
እወቀው
እንደምትደማ
አንሰማም
እኛ
ማማ ማማማ
ኤህ ኤህ ኡ
ኡ
ኡውውው ሀ
ናሆሜ
ናሆሜ
ይወዳል ሰለሜ
አትበሉት ሎሜ
ኤሄሄ ሄ
ሄ ሄ