ተናነቀኝ
ተናነቀኝ እምባ
ተናነቀኝ
ተናነቀኝ እምባ
verse
የተለያየን ለት ልቤ አዝኖ ሊከፋ
ምወዳት ከልቤ ነበረ በተስፋ
ስትሰናበተኝ ላይቀር መተከዜ
ሰው አልሰማ እያልኩኝ በፍቅሯ መያዜ
ይኸው ዛሬ ስትሄድ ሆዴ ባባ
ተናነቀኝ፣ ተናነቀኝ እምባ
(ይኸው ዛሬ ስትሄድ ሆዴ ባባ)
(ተናነቀኝ፣ ተናነቀኝ እምባ)
hook
ሰው ንቄ፣ አታውራት ተው ሲለኝ ያኔ
(ሰው ንቄ፣ አታውራት ተው ሲለኝ ያኔ)
ሰው ንቄ፣ አታውራት ተው ሲለኝ ያኔ
(ሰው ንቄ፣ አታውራት ተው ሲለኝ ያኔ)
verse
ያኔ ሲነግረኝ ሰው ፈርቶ
አኳኃናን አይቶ
ለኔ እንደማቶነኝ
አልሰማም አልኩና
ስትሄድ ሆዴ ባባ
ተናነቀኝ
ተናነቀኝ እምባ
(ተናነቀኝ፣ ተናነቀኝ እምባ)
ያኔ ሲነግረኝ ሰው ፈርቶ
አኳኃናን አይቶ
ለኔ እንደማቶነኝ
አልሰማም አልኩና
ስትሄድ ሆዴ ባባ
ተናነቀኝ
ተናነቀኝ እምባ
(ተናነቀኝ፣ ተናነቀኝ እምባ)
hook
ሰው ንቄ፣ አታውራት ተው ሲለኝ ያኔ
(ሰው ንቄ፣ አታውራት ተው ሲለኝ ያኔ)
ሰው ንቄ፣ አታውራት ተው ሲለኝ ያኔ
(ሰው ንቄ፣ አታውራት ተው ሲለኝ ያኔ)
verse
ለስንት ያሉት ፍቅር በጅምሩ ሲቀር
ምን አማራጭ አለ ከመቀበል በቀር
ልሰናበት ብዬ ሳወጋት ቀርቤ
ይጨነቅ ጀመረ የሚወዳት ልቤ
chorus
እምቢ አለ ሆዴ ካለሷ
እግሯ ሊሄድ ሲነሳ
(እምቢ አለ ሆዴ ካለሷ፣ እግሯ ሊሄድ ሲነሳ)
አፏ እምቢ ሲል ግን ማለ እንዴ
ሰው ይገርማል አንዳንዴ
(አፏ እምቢ ሲል ግን ማለ እንዴ)
(ሰው ይገርማል አንዳንዴ)
እምቢ አለ ሆዴ ካለሷ
እግሯ ሊሄድ ሲነሳ
(እምቢ አለ ሆዴ ካለሷ እግሯ ሊሄድ ሲነሳ)
አፏ እምቢ ሲል ግን ማለ እንዴ
ሰው ይገርማል አንዳንዴ
(አፏ እምቢ ሲል ግን ማለ እንዴ)
(ሰው ይገርማል አንዳንዴ)
ተናነቀኝ! ህ!
hook
ሰው ንቄ፣ አታውራት ተው ሲለኝ ያኔ
(ሰው ንቄ፣ አታውራት ተው ሲለኝ ያኔ)
ሰው ንቄ፣ አታውራት ተው ሲለኝ ያኔ
(ሰው ንቄ፣ አታውራት ተው ሲለኝ ያኔ)
verse
ቃሏን አምኜ ስቀርባት
መስሎኝ የማላጣት
ይህ ሳይመጣ ገና
አልሰማም አልኩና
ስትሄድ ሆዴ ባባ
ተናነቀኝ
ተናነቀኝ እምባ
(ተናነቀኝ፣ ተናነቀኝ እምባ)
እሪ በከንቱ ልል ዛሬ
ጥላኝ ስትሄድ ፍቅሬ
ይህ ሳይመጣ ገና
ሰው አልሰማም አልኩና
ስትሄድ ሆዴ ባባ
ተናነቀኝ
ተናነቀኝ እምባ
(ተናነቀኝ፣ ተናነቀኝ እምባ)
hook
ሰው ንቄ፣ አታውራት ተው ሲለኝ ያኔ
(ሰው ንቄ፣ አታውራት ተው ሲለኝ ያኔ)
ሰው ንቄ፣ አታውራት ተው ሲለኝ ያኔ
(ሰው ንቄ፣ አታውራት ተው ሲለኝ ያኔ)
verse
ሰው የፈራው ደርሶ
ሀዘን ልቤን ወርሶን
ተለይታኝ ስትሄድ
ተናነቀኝ ለቅሶ
ልሰናበት ብዬ ሳወጋት ቀርቤ
ይጨነቅ ጀመረ የሚወዳት ልቤ
chorus
እምቢ አለ ሆዴ ካለሷ
እግሯ ሊሄድ ሲነሳ
(እምቢ አለ ሆዴ ካለሷ እግሯ ሊሄድ ሲነሳ)
አፏ እምቢ ሲል ግን ማለ እንዴ
ሰው ይገርማል አንዳንዴ
(አፏ እምቢ ሲል ግን ማለ እንዴ)
(ሰው ይገርማል አንዳንዴ)
ለካ ላፍቃሪው ነው መርዶ
ሲለያዩ ተላምዶ
(ለካ ላፍቃሪው ነው መርዶ፣ ሲለያዩ ተላምዶ)
አፏም ኪዳንን ሻረ እንዴ
ቃል እንደዚ ሆነ እንዴ
(አፏም ኪዳንን ሻረ እንዴ፣ ቃል እንደዚ ሆነ እንዴ)
outro
እንዲ እንዲ (ሆነ እንዴ)
ቃል እንዲ (ሆነ እንዴ)
ግን እንዲ እንዲ (ሆነ እንዴ)
ቃል እንዲ (ሆነ እንዴ)
ሆነ እንዴ (ዋኔ ዋኔ ሆነ እንዴ)
መሀረቤን (ሆነ እንዴ)
ዋኔ ዋኔ (ሆነ እንዴ)
መሀረቤን ዋኔ ዋኔ (ሆነ እንዴ)
መሀረቤን ዋኔ ዋኔ (ሆነ እንዴ)
መሀረቤን ዋኔ ዋኔ (ሆነ እንዴ)
መሀረቤን ዋኔ ዋኔ (ሆነ እንዴ)
ተናነቀኝ!