መራራቅ ይሻላል እያበዱ ከመኖር
ደስታን ካሳጣን ያጣመረን ፍቅር
አረ እዛው ይቅር
ፍቅር ካጣ ቁምነገር
አረ እዛው እዛው ይቅር
ፍቅር ይቅር አረ እዛው ይቅር
ብቸኝነት ሲጥም ለዛው
ቀኑን ባረኮልኝ ሰላሜን ያብዛው
ፍቅር ይቅር
አረ እዛው
አረ እዛው
አዎ አዎ
አረ ልቤ ተፋታው
አሁን ወርዷል የፍቅር ከፍታው
ጊዜው ከፍቷል
ሰውም ብሶበታል
ሰው በሰው ተነስቷል
ማን ለማን ይተኛል
ማንስ ይታመናል
ፍቅር ይቅር
አረ እዛው
አዎ አው
ፍቅር ሰላም ከነሳን ከሌለ ተስፋው
ይጥፋ ደብዛው
ደብዛው ይጥፋ ደብዛው
ሁሌ ጭቅጭቅ ፀብ ፀብ እሚላት
ተመክራ ተመክራ ምክር ካልገባት
ሰይጣን ናት እስዋ አትበጅህም ተዋት
ተብዬ ነበረ እኔ ግን ታገስኳት
ታገስኳት ብዬ ትንሽ ልያት
ግን ያው ናት ግን ያው ናት ግን ያውናት
ሁሌም እርጉም ሴት ናት
አሁንስ በቀኝ በቀኝ
ሰላም ናፈቀኝ ብቻ ግን አቃተኝ
እኔስ ቆርጭያለው በቃሽኝ ብትርቂኝ
እስኪ ሰላም ስጪኝ ትቼሻለው ተዪኝ
ብበደልም እኔ ፍቅር ባጣም እኔ
አይጠፋም ላነድ ኣፍታ ፈጣሪ ከጎኔ
ሃፂአቱ ያንቺ ምን አጠፋው እኔ
ስንቴ ኣስከፋሽኝ ፅድቅ መስሎሽ ያኔ
አንች አረመኔ
አንች አረመኔ
አንች አረመኔ
አስታራቂም አያስፈልግም
ጠላት ሆነናል አንላመድም
በዚ ፀባይሽ አንዋደድም
ፍቅራችን ሞተዋል ባነቺ
ላይነሳ ዳግም
እህ እህ እህ
መራራቅ ይሻላል እያበዱ ከመኖር
ደስታን ካሳጣን ያጣመረን ፍቅር
አረ እዛው ይቅር
ፍቅር ካጣ ቁምነገር
አር እዛው እዛው ይቅር
ፍቅር ይቅር አረ እዛው ይቅር
ብቸኝነት ሲጥም ለዛው
ቀኑን ባረኮልኝ ሰላሜን ያብዛው
ፍቅር ይቅር
አረ እዛው
አረ እዛው
አዎ አዎ
አረ ልቤ ተፋታው
አሁን ወርዷል የፍቅር ከፍታው
ጊዜው ከፍቷል
ሰውም ብሶበታል
ሰው በሰው ተነስቷል
ማን ለማን ይተኛል
ማንስ ይታመናል
ፍቅር ይቅር
አረ እዛው
አዎ አው
ፍቅር ሰላም ከነሳን ከሌለ ተስፋው
ይጥፋ ደብዛው
ደብዛው ይጥፋ ደብዛው
ሁሌ ጭቅጭቅ ፀብ ፀብ እሚላት
ተመክራ ተመክራ ምክር ካልገባት
ሰይጣን ናት እስዋ አትበጅህም ተዋት
ተብዬ ነበረ እኔ ግን ታገስኳት
ታገስኳት ብዬ ትንሽ ልያት
ግን ያው ናት ግን ያው ናት ግን ያውናት
ሁሌም እርጉም ሴት ናት
አሁንስ በቀኝ በቀኝ
ሰላም ናፈቀኝ ብቻ ግን አቃተኝ
እኔስ ቆርጭያለው በቃሽኝ ብትርቂኝ
እስኪ ሰላም ስጪኝ ትቼሻለው ተዪኝ
ብበደልም እኔ ፍቅር ባጣም እኔ
አይጠፋም ላነድ ኣፍታ ፈጣሪ ከጎኔ
ሃፂአቱ ያንቺ ምን አጠፋው እኔ
ስንቴ ኣስከፋሽኝ ፅድቅ መስሎሽ ያኔ
አንች አረመኔ
አንች አረመኔ
አንች አረመኔ
አስታራቂም አያስፈልግም
ጠላት ሆነናል አንላመድም በዚ ፀባይሽ አንዋደድም
ፍቅራችን ሞተዋል ባነቺ ላይነሳ ዳግም
እህ እህ እህ