---
🎵 Title: ወደ ላይ (Hip Hop Version)
[Intro – Spoken / Hype]
Yeah!
ከአፍሪካ አንደኛ!
ነን እኛ !
Turn it up!
---
[Chorus] (x2)
ከአፍሪካ አንደኛ
ነን እኛ!
ሁላችሁም ተነሱ !
አጨብጭቡ ደንሱ
ወደ ላይ! ወደ ላይ!
የለም ከኛ በላይ!
---
[Verse 1]
ከዜሮ ተነስተን ከፍ እንላለን
በሳክስ በቀደዳ ዓለም እናናውጣለን
ምን ይሳነናል? ምን ያቅተናል?
ከማን እናንሳለን?
ጥሩምባው ይነፋ እምቢልታው ይጎሰም
መሬት ይናወጥ ይሸበር ዓለም!
እንደኛ ማንም የለም
ማን ከእኛ በላይ !
ዝለሉ ወደ ላይ ወደ ላይ!
---
[Chorus]
ከአፍሪካ አንደኛ !
ነን እኛ!
እጃችሁን ከፍ አድርጉ አንድ ላይ!
አጨብጭቡ ደንሱ ወደ ላይ! ወደ ላይ!
---
[Verse 2 – Rap Flow]
ትራምፕ ያላሳካውን ባይደን ያልቻለውን
በቃል አይደለም በስራ አሳየን
ከዓለም አንደኛ እንሆናለን
በጽናት በጉልበት እንቆማለን
World Bank ያመሰገነን
ዓለም ያደነቀን
ያለምንም አንደኛ የሆንን
ኧረ ሁላችሁም ተነሱ
አጨብጭቡ ደንሱ!
ኧረ ውጡ!!
ጩኹ ቀውጡ!
---
[Bridge – Slow then Build Up]
ወደ ላይ… (Hey!)
ወደ ላይ… (Ho!)
እጃችሁን ከፍ አድርጉ
ወደ ጎን ዘርጉ
አንድ ላይ!
አቤት ውሸት አቤት ሳክሱ!
ኧረ ተንቀሳቀሱ!
አጨብጭቡ ደንሱ!
ይለያል የሱ!!!
---
[Final Chorus – Energy Up]
ከአፍሪካ አንደኛ ነን እኛ!
ከዓለም አንደኛ እንሆናለን እኛ!
አጨብጭቡ ደንሱ አንድ ላይ!
ሁላችሁም ተነሱ — ወደ ላይ!! 🔥
--