[Verse 1]
ሁሉንም ነገር እያለኝ
ለማግኝት ያየሁት እያማረኝ
ሁል ጊዜ ስትስቂ ማየት እፈልጋለሁ
ሄጄ ላንቺ ስል ሁሉንም ኣደርጋለሁ
[Chorus]
ደስታ ካገኝ ፊትሽ
በርቶ ይታያል ቤትሽ
ኣንቺን ኣሳልፌ ለችግር ኣልስጥም
[Verse 2]
ሳይለወጥ ቃሉ
ሁሉም እያሉ
ቢናገሩ ስላንቺ ነገ ትለወጪኣለሽ
ተስፋ እንዳትቆርጪ በእኔ ትቀመጪያለሽ
[Chorus]
ደስታ ካገኝ ፊትሽ
በርቶ ይታያል ቤትሽ
ኣንቺን ኣሳልፌ ለችግር ኣልስጥም
[Bridge]
ያለኚን ነገር ለእናቴ ሰጣለው
ኣመሌ ክፉ ቢሆንም ለውጣለው
ሳጣት ፈልጌ ተስፋ ቆርጣለው
ከሁሉ የምትወደኝን እናት መርጣለው
[Chorus]
ደስታ ካገኝ ፊትሽ
በርቶ ይታያል ቤትሽ
ኣንቺን ኣሳልፌ ለችግር ኣልስጥም
[Outro]
ለኔስ እናቴ እይተደሰትሽ ለዘላለም
ኣንስቶ ውለታሽን ወገቤ ኣላዘለም
ለኔስ እናቴ ስትደስቺ ኑሪ ለዘላለም
ተስፋ እንዳትቆርጪ
በእኔ ትቀመጪኣለሽ