[Verse 1]
አደ'ዋ ሙዚየም ሰዉ አዳ"ራሽ ሞልቶ
ጀግንነት የሚለ'ካ ዳኛ ተሰናድቶ
አጥር ተሰርቶለት ሜዳ ተለክቶ
ረቢቅ አለ ብሎ ማን አሰበው ከቶ?
[Verse 2]
በወ'ኔ ሲገባ ጋሻ ጦሩን ስ'ሎ
እንዴት ይሆን እያልኩ ልቤን ተንጠልጥሎ
እንደ አንበሳ ቀርቦ እንደ ነብር ዘሎ'
አስደሳኝ እንግዲህ በዝረራ ጥ'ሎ
[Verse 3]
አደ'ዋ ሙዚየም ሰዉ አዳ"ራሽ ሞልቶ
ጀግንነት የሚለ'ካ ዳኛ ተሰናድቶ
አጥር ተሰርቶለት ሜዳ ተለክቶ
ረቢቅ አለ ብሎ ማን አሰበው ከቶ?
[Verse 4]
በወ'ኔ ሲገባ ጋሻ ጦሩን ስ'ሎ
እንዴት ይሆን እያልኩ ልቤን ተንጠልጥሎ
እንደ አንበሳ ቀርቦ እንደ ነብር ዘሎ'
አስደሳኝ እንግዲህ በዝረራ ጥ'ሎ