እእእእህ
በምን ይካሳል የእናት ውለታ
በደግነት ኣሳድጋን ለኛ ተንከራታ
ፍቅርዋ ሳይጎድልብን ሳይቀንስ ላአንድ አፍታ
ከክፉ ጠብቃን መከራዋን አይታ
እኛን እኛን ስትል አልቆ ሰውነትዋ ደብዝዞ ውበትዋ
ሚመጥን ስም አጣው ለዚ ማንነትዋ
ለእናቴ ለንፁ ልብዋ
እ እ
ለማም
እማይ
ዝቅ ብዬ
ላመስግንሽ
ቢያንስብሽም ልስጥሽ ከበሬታ
እማ እናስ
በምን ይካስ ያንቺስ ውለታ
ጤናና እድሜን ጨምሮልሽ
ያኑርሽ አንድዬ ጌታ
ሳቅሽ ይብዛ አይራቅሽ ደስታ
ውበትሽ ይፍካ
ያድልሽ ፈገግታ
ማም የኔ አለኝታ
ስታመም ተጨንቃልኝ
አቅፋኝ ፍቅር ሰታኝ
ተፈውሼ በእምባዋ ጠብታ
ጤና ብሆንላት ነው ለስዋ ደስታ
እኔን እኔን እያለች በልብዋ ትርታ
ኣሳድጋኛለች ስንት ስቃይ አይታ
ከኛ መለየት
እማይሆንላት
አስባን በፀሎት
ስታየን በስስት
ዋጋ ከፍላ ለፍታ ለኛ ህይወት
ለልጅዋ የምትኖር ፍቅር ናት እናት
እናት
ፍቅር ናት እናት
እናት
ፍቅር ናት እናት
እናት
የህይወት አድማቂ ማነው እንደ እናት
የተባረከች
የአምላክ ስጦታ ናት
አሳድጋኛለች ስትወደኝ ስወዳት
እማትቀየር ሁሌም ልዩ እኮ ናት
እናትን ያጡ ቀን ነው ለኔስ የሰው ሞት
አልይ ሁሌም የስዋን መከፋት
ከክፉው ሁሉ አምላክ ይጠብቃት
ሰላም ትሁንልን ትኑርልን እናት
ሰላም ትሁንልን ትኑርልን እናትን
እኔ ነኝ ባለተራው እኔ ነኝ
የእናቴ ህመምዋ
እኔንም ይሰማኝ
እኔም ላግዛት ልሁን ከጎንዋ
ምርኩዝ ልሁናት በድካመዋ
ካፌም ከልቤም አይጥፋ ስምዋ
ማም ማሚዬ ማም
ማም ማሚዬ ማም
ማም ማሚዬ ማም
ማም ማሚዬ ማም
ማም ማሚዬ ማም
እማ እናቴ እማ
እማ እናቴ እማ
እማ እናቴ እማ
እማ እናቴ እማ
ደክማለች ለኔ
ደክማለች ለኔ
እናቴ ለኔ
ደክማለች ለኔ
ደክማለች ለኔ
እናቴ ለኔ
ደክማለች ለኔ
ደክማለች ለኔ
እናቴ ለኔ
መልካም እናት አለኝ እኔስ ታድይያለው
ሺ አመት ያኑራት ሌላ ምን እላልው
ህይቴ እንደ ተዋበች
እንደ ተዋበች
ስቸገር ጉድለቴን
አየሞላች እንደሞላች
ሰው አረገችኝ ቀኔን እያበራች
እስኪ በኔ ትረፍ ዛሬእኔም ላግዛት
አይዞሽ ማም ልበላት
አይዞሽ ማም ልበላት
አይዞሽ ማም ልበላት
አይዞሽ ማም
አይዞሽ ማም
እእእእህ
በምን ይካሳል የእናት ውለታ
በደግነት ኣሳድጋን ለኛ ተንከራታ
ፍቅርዋ ሳይጎድልብን ሳይቀንስ ላአንድ አፍታ
ከክፉ ጠብቃን መከራዋን አይታ
እኛን እኛን ስትል አልቆ ሰውነትዋ ደብዝዞ ውበትዋ
ሚመጥን ስም አጣው ለዚ ማንነትዋ
ለእናቴ ለንፁ ልብዋ
እ እ
ለማም
እማይ
ዝቅ ብዬ
ላመስግንሽ
ቢያንስብሽም ልስጥሽ ከበሬታ
እማ እናስ
በምን ይካስ ያንቺስ ውለታ
ጤናና እድሜን ጨምሮልሽ
ያኑርሽ አንድዬ ጌታ
ሳቅሽ ይብዛ አይራቅሽ ደስታ
ውበትሽ ይፍካ
ያድልሽ ፈገግታ
ማም የኔ አለኝታ
ስታመም ተጨንቃልኝ
አቅፋኝ ፍቅር ሰታኝ
ተፈውሼ በእምባዋ ጠብታ
ጤና ብሆንላት ነው ለስዋ ደስታ
እኔን እኔን እያለች በልብዋ ትርታ
ኣሳድጋኛለች ስንት ስቃይ አይታ
ከኛ መለየት
እማይሆንላት
አስባን በፀሎት
ስታየን በስስት
ዋጋ ከፍላ ለፍታ ለኛ ህይወት
ለልጅዋ የምትኖር ፍቅር ናት እናት
እናት
ፍቅር ናት እናት
እናት
ፍቅር ናት እናት
እናት
የህይወት አድማቂ ማነው እንደ እናት
የተባረከች
የአምላክ ስጦታ ናት
አሳድጋኛለች ስትወደኝ ስወዳት
እማትቀየር ሁሌም ልዩ እኮ ናት
እናትን ያጡ ቀን ነው ለኔስ የሰው ሞት
አልይ ሁሌም የስዋን መከፋት
ከክፉው ሁሉ አምላክ ይጠብቃት
ሰላም ትሁንልን ትኑርልን እናት
ሰላም ትሁንልን ትኑርልን እናትን
እኔ ነኝ ባለተራው እኔ ነኝ
የእናቴ ህመምዋ
እኔንም ይሰማኝ
እ