ያሰብኩት ምኞቴ እስኪሰምሪ
ያቀድኩት መንገድ ላይ እንዳይቀሪ
እኔም ህዎት አሌኝ እንደ ሰው
ሞቴ ዛሬ ነጌ አላውቀዉ
አደራ አደራ የምለው
የክፋት አጨዳ እንተዉ
በሂዎት ኑሬ በምድር
ነጌ ማላፌ ለማይቀር
ለምን ክፋት፤ ለምን ክፋት፡
ዬኔ ላንቴ ላይሆን ከንቱ ልፋት
ፈጣሪ ስሳጠን ያንቴን ላንቴ
ዬኔን ለኔ ታድያ ምቅኝነት
ክፋት ለምኔ
ለዚች አጭር እድሜ ለትንታ ህዎት
ቂም በቀልን እዤ ለምን ልሂድ ወደ ሞት