ኤሉ is back
የ ልባቸው ክፋት ገፍቶ እንዳይ ወጣ
ለ ይስሙላ ማንነት ለ ታይታ ደግነት
ተግተው የ ሚሰሩ
በ የመሀሉ
መልካም ጅ ቦ ች አ ሉ።
ብለን የ ካብናቸው
መልካም ቸር አሳ ቢ
የ ተራበ አ ጉ ራ ሽ
የ ጠፋን ሰብሳቢ።
ከ ወረድንበት ወንዝ
ከ ወጣነው ሁሉ።
በ የመሀሉ
መልካም ጅ ቦ ች አ ሉ።
ጥርስ ማሳየታቸው ደስታ እንዳይ መስላቹ
የ ፈንዲሻ ፍካት ነው ኔ ልንገራቹ
የ ሚረጩትም ቃ ል እንደ ማር ቢጣፍጥ
ውስጡ ግን መርዝ ነው የ ሸከፉት ብልቃጥ
እእእእእእእይ
አይይይይይይ
ክፋታቸው ረቆ በመልካም ተኳኩሎ
አለም በስማቸው ሲወድቅ ተንከባሎ
መሰላሉን ረግጠው እኛኑ ሰቅለው
ያርዱናል በ ብልሃት - ሽተው ስጋችንን
አሀሀሀሀ
በስማቸው ፀድቀን በራፋቸው ቆመን
መውጫ የሌለው ገደል ገፋን አመንን
የመልካምነት ስም የ ጥፋት መደበቂያ
ሆነና በላነው - የእንጀራችን መብቂያ
በየመሀሉ
መልካም ጅቦች አሉ።
ከወረድንበት ወንዝ
ከወጣነው ሁሉ።
በየመሀሉ... በየመሀሉ...
መልካም ጅቦች አሉ
በየ መሀሉ በየ መሀሉ
መልካካካካካካካካም
ጅቦች አሉሉሉሉሉሉሉ